ፍትህ የናፈቀው የኢትዮጵያ ህዝብ

በአሳለፍነው አርብ ጁምአ ፍትህ ለሙስሊም ፣ፍትህ ለኮሚቴዎች ፍትህ ለኢስላም በማለት በከፍተኛ ደረጃ ድምጹን ማሰማት የጀመረው ገና ከረፋዱ ነበር …ሆኖም ግን አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆኖ ነገሩ መንግስት ችላ ማለቱን ከስፍራው ዘግይቶ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ።በወያኔ ኢሃዴግ አስተዳደር በተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚደረገው የግፍ ጫና እየቀጠለ ከመሆኑም ባሻገር በለሊት ሰዎች ታድነው ወደ እስርቤት እንደሚወስዷቸውም አቶ አበደላ ሷሊህ የተሰኙት አንድ የማለዳ ታይምስ አንባቢ ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት ኢሜል ገልጠዋል።እንደገለጹት ከሆን  አሏህ እኛንም ሃገራችንንም እንዲሁም ኮሚቴዎቻችንን ይጠብቀን እንጂ የእኛ ኑሮ ከሞቱት በላይ ከሚኖሩት በታች ሆነን ተገፍተን እየኖርን ነው የሚያግዘን ጠፋን ኑሮም መረረን ፍትህም አጣን ይህ ደግሞ በአንዲት አገር በሚኖሩባት ምድር ላይ ለህዝቦቿ የተሰጠ እርዚቅ አይደለም ግን የክፋት መንገድ ነው ሲሉ ሃሳባቸውን ገልጠዋል ።በየጊዜው የሚደረገውን ይሄንን አፈና አስመልክቶ የኢትዮጵያ መንግስት የማውቀው የለም ሲል በተደጋጋሚ ሲናገር ተሰምቶአል ።ለዚህ ምላሻቸው ፈጣን ከሆነ አሁንም የማለዳ ታይምስ ዝግጅት ክፍል ሊያናግራቸው እና መፍትሄ

የተባለውን ለህዝበ ሙስሉሙ ለማቅረብ ዝግጅት እንዳለው ይገልጻል።

541466_10151574603824743_1208444829_n

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s