ስለ ‘መለስ ታሪክ’ ኮሚቴ ተቋቋመ

ኢህኣዴጎች ባገኙት ኣጋጣሚ ሁሉ ስለመለስ ያወራሉ። ወደው እንዳይመስላቹ። ሌላ የሚግባቡበት ነጥብ ስለሌላቸው ነው። የመበታተን ኣደጋ ሲደቀንባቸው ስለ ‘መለስ ራእይ’ (ምን ዓይነት ራእይ መሆኑ ባያውቁቱም) ይተርካሉ።

ኣሁን ኣሁን ተቃውሞ ሲያይልባቸው የ ‘መለስ ታሪክ’ ደጋግሞ ከማውራት የበለጠ ኣማራጭ ኣላገኙም። ለዚህ ሲባል ታድያ በቅርቡ (ከሁለት ቀናት በፊት) ‘የመለስን ታሪክ የሚያጎድፉ ሰዎች በመከላከል የመለስን ታሪክ መገንባት’ በሚቻልበት ጉዳይ ኣጥንቶ የሚያከናውን ኮሚቴ (ወይ ግብረ ሃይል) በኢህኣዴግ ደረጃ ተቋቁሟል።

ግብረ ሃይሉ (ወይ ኮሚቴው) ከፍተኛ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት በኣባልነት የሚያሳትፍ ሲሆን ብዙ በጀት ይመደብለታል። ወይ ‘የመለስ ታሪክ መገንባት’! ደሞ ታሪክ ይገነባል እንዴ (ካለፉ በኋላ)?! ወይስ ‘ኣዲስ’ ውሸት ሊደርሱ ነው? እኛ ‘ኮ በኢህኣዴግ ተስፋ ከቆረጥን ቆይተናል። የራሳቸው ታሪክ ከመስራት በሌላ ሰው ታሪክ መደበቅ ምን ያደርጋል?!

አብረሃ ደስታ

Posted by Hellen Tesfaye

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s