ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት አማሮች የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እያመጣባቸው ነው

ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተባረው ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ፤ ከፍኖተ ሰላም ከተማ ደግሞ እንደገና ወደ መጡበት በግዳጅ እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጆች በርሃብ እየተቀጡ መሆኑን ኢሳት ራድዮ ዛሬ በስፍራው ያሉትን በማነጋገር ዘገበ። ለምግብነት የተሰጣቸው ዱቄት ወረርሺኝ እንዳመጣባቸው ያጋለጠው የኢሳት ዘገባ በቤንሻንጉል ጉምዝ ግዙፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት  እየተፈጸመ ነው ይላል።

Posted by Hellen Tesfaye

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s