በጥላሁን ገሠሠ ሥም እየነገደ ያለው ሰው ምነው ተው ባይ አጣ? የጥላሁን ልጆች የት ነው ያሉት?

Click here for PDF

በሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የሆነ አንድ ግለሰብ (የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ባለቤት ወንድም ነኝ የሚል) በሙዚቃው ንጉስ ስም አንድ የቴላቪዥን ጣቢያ መክፈቱን ከሰማሁ ቆየሁ። ለጥልዬ አይደለም አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሌላም ሌላም ይገባዋል ። Tilahun Gessesse was an Ethiopian singer regarded as one of the most popular of his country's "Golden Age"

የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው ግን የተከፈተው ቴሌቭዥን ጣቢያ የፕሮግራም ጥንጥኑና ቅንብሩ የሙዚቃውን ንጉስ ገድለ-ጥበብ ከመዘከር ይልቅ ዘረኛውን የወያኔ መንግስት ከተቃዋሚ ወገን ጥቃት ለመከላከል ሲተጋ መገኘቱ ነው።

የጥላሁን ገሠሠ ባለቤት የወ/ሮ ሮማን ወንድም ነው የሚባለው ሰው የሚመራው ይህ ቴሌቭዥን ጣቢያ በብርቅዬው አርቲስት ስም ይህን ርካሽ ተግባር ሲፈጽም፤ ተው ባይ ማጣቱ ሌላው በግርምት ያስደመመኝ ጉዳይ ነው።

ለመሆኑ የጥላሁን የአብራኩ ክፋይ የሆኑት ልጆቹ ይህ ሰው የገዘፈ ህዝባዊ ፍቅር ባለው በአባታቸው ስም በከፈተው ቴሌቭዥን ጣቢያ ህዝባዊነት የሌለውን መንግስት ሲያገለግልበት ትንሽም የመቆርቆር ስሜት ያላሳዩት ለምን ይሆን? ይህም ከግለሰብ መብት ተቆጥሮ ይሆን?

የምጣዱ ሳለ የእንቅቡ ተንጣጣ እንዲሉ ልጆች እያሉ አማችየው ዝክር አውጭና ነጠላ አሸራጭ፤ ፊታውራሪና አጋፋሪ የሆነበትስ ሚስጥር ምንድነው? ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Posted by Hellen Tesfaye

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s