በ1970ዎቹ በደርግ መንግስት ሰበአዊ መብት ጥሰትን ሲያደርግ የነበረው የብዙሃኖች ገዳይ ተያዘ ለፍርድም ቀረበ

Ethiopian immigrant Kiflu Ketema, 58, in May 2011 spotted countryman and accused war criminal Kefelegne Alemu Worku, who had taken refuge in the Denver area.

ለዘመናት ስሙን ቀይሮ በዴንቨር ኮሎራዶ ሲኖር የነበረው እና ከፍተኛ ባለስልጣናትን እና ወጣቶችን በቀይ ሽብር ሲገድል የነበረው የደርግ የደህንነት መኮንን በሰሜን አሜሪካ ኮለራዶ ለዘመናት ተደብቆ ሲኖር ቆይቶ ከአመታት በፊት የሚያውቀው ሰው አግኝቶት ጥቆማ እንዳደረገበት እና የኢሚግሬሽን ቢሮ ምርመራ ሲያደርግ እንደቆየ ተገልጾ ውሳኔውን አሳልፎአል ።ሃብተአብ በረሄ ታመኑ ተብሎ ለዘመናት ሲጠራ የቆየው ይሄው ግለሰብ ከፈለኝ አለሙ ወርኩ እንደሚባል ግልጹን ለባለስልጣኑም እራሱ እንደሆነ አምኖ አሜሪካ መኖር ይፈልግ  እንደነበር እና እራሱን ደብቆ የአሜሪካ መንግስትን ዋሽቶ እንደኖረ እና ይቅርታ እንደጠየቀ ከሪፖርቱ ለመረዳት ችለናል ።ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑ http://africaim.com/ethiopian-immigrants-past-revealed-with-5-words-i-think-i-know-you/

http://www.maledatimes.com/

Posted by Hellen Tesfaye

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s