ወደ ደቡብ ሱዳን ይጓዝ የነበረ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ሄሊኮፕተር ደብረዘይት ላይ ተከሰከሰ።

 

ኢሳት ዜና :- አሶሺየትድ ፕሬስ እንደዘገበው የተመድ ሠራተኞችን ጭኖ ወደ ደቡብ ሱዳን ሲጓዝ የነበረው ሄሊኮፕተር በመከስከሱ በርካታ የተመድ ወራተኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል።

የ ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በበኩላቸው አደጋው መድረሱን በማረጋገጥ የጉዳቱ ዝርዝር መጠን እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል።

የመንግስታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ፈረሀን ሀቅ-ሄሊኮፕተሩ  የተባበሩት መንግስታት የምግብ ፕሮግራም በጆንገሊ ለዘረጋው  ፕሮጀክት ድጋፍ ለማድረግ ወደ ደቡብ ሱዳን እየተጓዘ እንደነበር ገልጸዋል።

ሄሊኮፕተሩ የሩሲያ ስሪትና  የፒ.ኤን፣ኤን ኤች ኩባንያ ውጤት መሆኑን ቃል አቀባይ ጠቁመዋል።

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በአደጋው ስለደረሰው ዝርዝር ጉዳት የተሰጠ መግለጫ የለም።

Posted by Hellen Tesfaye

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s