በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ብርሃን የተሞላ መስቀል ከሰማይ ወረደ!

ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
+++ እንዲህ ነው በማህሌት ጊዜ በእግዚአብሔር መጎብኘት  +++
ድንቅ ተአምር  — እስኪ የሄደ ካለ አንድ ነገር ይበለን
በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተከሰተ ድንቅ ተአምር እነሆ በ 23/12/2005 ዓ.ም ሀሙስ ለአርብ አጥቢያ ከለሊቱ 9፡00 ሰዓት አከባቢ ካህናት አባቶች እና ምእመናን የክርስቶስ ሳምራን የበአል ዋዜማ ማህሌት ቆመው ሳሉ ድን…ገተኛ ድምፅ ሲሰሙ ካህናትና የቤተክርስቲያን አስተዳደሩ ከቤተመቅደስ ወጥተው ሁኔታውን ሲመለከቱት ብርሀን ከሰማይ እንደወረደና አከባቢውን በብርሀን እንደሞላው ተመልክተው ሲያዩ የጌታ ስቅለት ያለበት መስቀል ከሰማይ እንደወረደ ተረዱ መስቀሉም በብርሃን ተሞልቶ ነበር እነሱም በመደናገጥ ከቦታው ለጊዜው እራቅ ብለው በመቆም ምህላ አደረሱ ……………. ተአምሩን አሁንም በቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡ የመስቀሉ ብርሀን ከቀነሰ በኋላ አንድ አባት በሞባይላቸው ያነሱትን ምስል ይመልከቱ አድራሻው ከአቦ ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ዋሻ ተክለሀይማኖትን ካለፉ በኋላ በድልድዩ ላይ ቀጥ ብለው በመውጣት ያገኙታልአድራሻው ከአቦ ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ዋሻ ተክለሀይማኖትን ካለፉ በኋላ በድልድዩ ላይ ቀጥ ብለው በመውጣት ያገኙታል::
+++
Photo: +++ እንዲህ ነው በማህሌት ጊዜ በእግዚአብሔር መጎብኘት  +++

ድንቅ ተአምር  --- እስኪ የሄደ ካለ አንድ ነገር ይበለን 

በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተከሰተ ድንቅ ተአምር
እነሆ በ 23/12/2005 ዓ.ም ሀሙስ ለአርብ አጥቢያ ከለሊቱ 9፡00 ሰዓት አከባቢ ካህናት አባቶች እና ምእመናን የክርስቶስ ሳምራን የበአል ዋዜማ ማህሌት ቆመው ሳሉ ድንገተኛ ድምፅ ሲሰሙ ካህናትና የቤተክርስቲያን አስተዳደሩ ከቤተመቅደስ ወጥተው ሁኔታውን ሲመለከቱት ብርሀን ከሰማይ እንደወረደና አከባቢውን በብርሀን እንደሞላው ተመልክተው ሲያዩ የጌታ ስቅለት ያለበት መስቀል ከሰማይ እንደወረደ ተረዱ መስቀሉም በብርሃን ተሞልቶ ነበር እነሱም በመደናገጥ ከቦታው ለጊዜው እራቅ ብለው በመቆም ምህላ አደረሱ …………….
ተአምሩን አሁንም በቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
የመስቀሉ ብርሀን ከቀነሰ በኋላ አንድ አባት በሞባይላቸው ያነሱትን ምስል ይመልከቱ
አድራሻው ከአቦ ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ዋሻ ተክለሀይማኖትን ካለፉ በኋላ በድልድዩ ላይ ቀጥ ብለው በመውጣት ያገኙታልአድራሻው ከአቦ ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ዋሻ ተክለሀይማኖትን ካለፉ በኋላ በድልድዩ ላይ ቀጥ ብለው በመውጣት ያገኙታል::

+++

LIKE >>> www.facebook.com/pages/ኑ-የእግዚአብሔርን-ቤተ-መቅደስ-እንስራ-መነህ-220/224732790992571?ref=hl

MEZMUR >>> http://www.youtube.com/watch?v=FzzGNZ4oI0U

+++
Posted by Hellen Tesfaye
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s